Copyright 2024 - Marathon Motor Engineering Ethiopia

ከህዳር 3፣2011 ዓ.ም ጀምሮ ከስራው ታግዷል ምርምራ እየተደረገበት ነው የሚሉ ወሬዎች በሶሻል ሚዲያ ማለትም በፌስ ቡክ እየተሰራጨ ይገኛል ይህም ከእውነት የራቀ መሆኑን ኩባንያችን ምንም አይነት እገዳና ምርምራ ላይ እንዳልሆነ ለአጠቃላይ ህብረተሰቡ እና በዋነኝነት ለክቡራን ደንበኞቻችን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ላለፉት በርካታ አመታት ለአገራችን መልክአ ምድርና አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑትን የሃንዳይ ደቡብ ኮሪያ ስሪት መኪናዎች እና ኦሪጅናል መለዋወጫ እቃዎችን ብቻ በማስመጣት ለገበያ እንደሚያቀርብ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም  እጅግ ዘመናዊ ፤ግዙፍ እና ከፍተኛ መዋለ ንዋይ በመመደብ ገንብቶ ያጠናቀቀውን የመኪና መገጣጠሚያ ፍብሪካ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደሚያስመርቅ እና ለአገራችንም የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን ሲያበስር  ላቅ ባለ ደስታ ነው፡፡

Read more ...

Write comment (0 Comments)
f t m

Contact Us

Head Quarter: Saris

Phone: +251 114 707 322

Fax: +251 114 709 940

whoIsOnline

We have 84 guests and one member online

List of Users who belong to your user groups or your user groups' child groups

  • akassaye